by Hanna Arayaselassie | Oct 25, 2020 | Articles
9ኛ ክፍል እያለሁ አንድ ቀን አባቴ ከትምህርት ቤት መልስ እያደረሰኝ ሁሌ እንደምናደርገው ልብ ለልብ እየተጫወትን ነበር። (እየቀለድኩ ነው) ወላጆቼ 6 ልጆቻቸውን ሲያሳድጉ ቤታችንም ሆነ ከቤት ወጪ ሲያደርሱንና ሲመልሱን ጸጥታና ተረጋግቶ መነጋገር የሚያጋጥመን በጣም አልፎ አልፎ ነው። ሁላችንም ብዙ ጉዳዮችን በአንድ ጊዜ ስለምናወራ አሁን እንኳ አንድላይ ስንሰበሰብ ላልለመደው ሰው ከፍተኛ ትንግርት የሆነ ትርምስ ነው።...
Recent Comments